
Cetaphil Moisturizing Lotion በፍጥነት ከቆዳ ጋር የሚዋሓድ፤በጣም ቅባታማ ያለሆነ፤ቆዳ ላይ የማይከብድ moisturizing ሎሽን ነው። ይሄ moisturizer ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እርጥበት(hydtration) ለሁሉም የቆዳ ዓይነቶች ያጎናጽፋል።
ቆዳ በተፈጥሮ ያለውን እርጥበት እንዳያጣና እንዳይደርቅ ይከላከላለ። ፊትን ጨምሮ ለሁሉም የሰውነት ክፍሎች የሚሆን ሎሽን ነው። በቀላሉ ቆዳችን ጋር ስለሚዋሓድ ለድረቁ እጆች፣እግር፣ክንድ፣እና፡ጉልበት ፍቱን መፍትሔ ነው።
ይሄ ሎሽን ስድስት የሚሆኑ moisturizers እና Vitamin E & B5 የተባሉ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ስለያዘ ዘላቂ እርጥበትን ለቆዳ ይሰጣል።
የተለየ ሽታ ስለሌለው ቆዳን አያስቆታም (irritate አያደርግም)።
የምርቱ ዓይነት ፦ ፈሳሽ
የቆዳ ዓይነት ፦ ለሁሉም የቁዳ ዓይነት በተለይም ደረቅ ላለ ቆዳ።
የፈሳሹ መጠን (Volume) ፦ 20 fl ounce
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.