
Luxe Pro – setting Powder የሜክአፕ ማስተካከያ ፓውደር ሲሆን ፊት ላይ የሚገኝን አላስፈላጊ ቅባት የሚያስወግድ ሲሆነ በተጨማሪመ ቆዳ ላይ የሚገኙ ሽፋሽፍቶችንና ቀዳዳዎችን ይሸፍናል።
ይሄ ፓውደር ፊትን በሙሉ አንድ ዓይነት (uniform) የሆነ texture እንዲኖረው ያደርጋል።
ይህ setting powder ሜክአፕ ከተደረገ በኋላ ይሄን powder ሲጠቀሙ ሜክአፕ ቦታው ላይ ሳይበላሽ እንዲቆይ ያደርጋል።
በተጨማሪም ለረጅም ጊዜ ሜክአፕ ቆዳ ላይ እንዲቆይ ያደርጋል።
የምርቱ ዓይነት፡ ዱቄት (powder)
የቆዳ ዓይነት፡ ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የኢሆን ማስተካከያ (setting) powder ነው።
የምርቱ መጠን፡ 1.5oz/42g
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.