
Mac Prep + Prime Fix በጣም ቀላል የሆነ እና የተለያዩ ቫይታሚኖች እና ሚንራሎች (Vitamins & minerals) ያለው፤ ሜክ አፕ ከተደረገ በኋላ ፊት ላይ የሚረጭ ምርት ነው።
ከቫይታሚኖችና ሚንራሎች በተጨማሪ አረንጓዴ ሻይ ካሞሜል (chamomile) እና ኩከምበር (cucmber) ቆዳን ለማለስለስና ለማደስ (refresh ለማድረግ) ይጠቅማል።
ቆዳ እርጥበታማ (hydrated) እንዲሆን እና ከሜክአፕ በኋላ የመድረቅ ስሜት እንዳይስማው ያደርጋል።
ከማንኛውም ዓይነት የሜክአፕ ቅቦች ጋር አብሮ የሚሄድ ምርት ነው።
የተቀቡትን ሜክአፕ ጥራት (Quality) በመጨመር እስከ 12 ሰዓት ፊት ላይ በጥራት እንዲቆይ ያደርጋል።
በተጨማሪም ብጉር (acene): የሚያመጡ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ አልያዘም።
የምርቱ ዓይነት:- ፈሳሽ ሆኖ የተለያዩ Vitamines & minerals ያሉት ነው።
የቆዳ ዓይነት፦ለሁሉም ዓይነት ቆዳ የሚስማማ ስፕሬይ ሮዝ (Rose) (spray) ነው።
የምርቱ መጠን (Volume)፡- 3.4floz/100ml
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.