
Mac Pro Longerwear Foundation ለስላሳ foundation ሲሆን ለ15 ሰዓት የሚቆይ ነው። ማንኛውንም የአየር ሁኔታ (ዝናብን ጨምሮ) የሚቋቋም ነው። እንባ እና ላብም የማያበላሽው foundation ነው።
ይሄ foundation ቅባታማ ያልሆነ፣ለቆዳ ተፈጥሮአዊ ዕይታ የሚሰጥ እንዲሁም ለሁሉም የቆዳ እትነቶች የሚሆን foundation ነው።
ቆዳ ላይ የማይከብድ፣ለስላሳ እና ቀለል ያለ በመሆኑ ለሜካፑ ተፈጥሮዓዊ finish እና ረጅም ሰዓት እንዲቆይ ያደርግዋል።
ፎቶ ላይ በጣም የሚያምር foundation ሲሆን በdermatologist test የተደረገ ምርት ነው።
የምርቱ ዓይነት ፦ ውፈር ያለ ፈሳሽ
የቆዳ ዓይነት ፦ ለሁሉም የቁዳ ከለሮች በተለያየ መልኩ የተሰራ እና የተለያየ ቃና (shade) ያሉት።
C = Cool (ወርቃማ), NC = Neutral Cool (ተፈጥሮአዊ ወርቃማ ቀለም), N = Neutral (ወርቃማ እና ሮዝ ቀለም ቅልቅል), NW = Neutral Warm (ተፈጥሮአዊ ሮዝ ቀለም) በቆዳዎ ቁጥር መሰረት ይዘዙ።
የፈሳሹ መጠን (Volume) ፦ 1.0 fl ounce
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.