
Morphe X Jaclyn Hill Palette 35 የተለያዩ የዓይን shadow ቀለሞች ያሉት ሲሆን በጣም የሚወደዱ ለተለያዩ ዝግጅቶች እና ውሎዎች የሚሆን የተለያዩ shadowዎችን የያዘ ነው።
የተለያዩ shadow ስሞችና የየራሳቸው ቀለማት አላቸው።
የመጀመሪያው መስመር፦ Enlight (የዓጃ ወተት መሳይ)፤ Beam (የውሃ ውስጥ እንቁ መሳይ)፤ Silk Cream (የኮኮናት ስኳር)፤ MFEO (የፓፓያ)፤ Faint (ሮዝ ሌመኔድ)፤ Sissy (ፅጌሬዳ ሮዝ)፤ Littly Lady (ፒች ሶርቤት)
ሁለተኛው መስመር፦ Cream Sicle (የፓሽን ፍሩት)፤ Butter (የአፕሪኮት ቅቤ)፤ Pooter (የቀረፋ እንጨት)፤ Pukey (የህንድ ሻይ ቅለም)፤ Hunts (የፓናሪካ (በርበሬ) ቀለም)፤ Hunts (መዳብ ቀለም) Firework (ቀይ መዳብ ወይም እሳት ቀለም)፤ Queen (better scotch)
ሶስተኛው መስመር፦ Obsessed (ሮዝ ሻምፓኝ) SBN Hillster (ዋልነት (walnut)), Roxanne (የተቆላ ነትሜግ (netmeg)), Jacz (matte zinfandel), Buns (ወርቃማ ኦቾሎኒ), Cranapple (ቀይ ብርቱካናማ)
አራተኛው መስመር፦ Royalty (ወይን (grape))፤ Twerk (electric indigo)፤ Hushe (taupey beige)፤ meeks (ነሃስ ቀለም)፤ 24/7 (pecan pie)፤ Chip (ቸኮሌት)፤ Chip Mocha (ቸኮሌት)
አምስተኛው መስመር፦ Pool Party (turquoise (ውሃ ሰማያዊ))፤ Jad (Matte tea)፤ Diva (emerald፤ መረዓድ)፤ Enchanted (የጫካ አረጓንዴ)፤ (enteral park (ኮኮዋ ፍሬ)፤ Soda pop (espresso)፤ Abyss (matte obsidian)
እነዚህ የተጠቀሱት፡ 35 ቀለማት አንፀባራቂ እና ውበት ያላቸው ቀለማት ናቸው።
የምርቱ ዓይነት፦ 35 ከለሮች ያሉት የዓይን shadow
የምርቱ ክብደት፦ 1.98z/56.2g
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.