
NYX Soft matte lip cream “በude based” ከተፈጥሯዊ የቆዳ ቀለሞች ላይ ተመስረተው የተሰሩ ክሬሞች ሲሆኑ የተለየ matte look ለፊት ይሰጣል።
እነዚህ የከንፈር ክሬሞች በጣም ቀላል፤ ለስላሳ፤ እና ጣፋጭ ናቸው።
በደንብ የተቀመሙ matte ከለሮች ስለሆኑ ከንፈር ላይ ትክክለኛውን ዕቃው ላይ የሚታየው ቀለም ይሰጣል።
ከንፈር በጣም ለስላሳ ሆኖ እንዲውል ያደርጋል።
NYX Soft matte lip cream ከለሮቹ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች “inspire” ተደርገው የተቀመሙ ናቸው።
የምርቱ ዓይነት፡- ፈሳሽ የከንፈር ቀለም
የቆዳ ዓይነት፡- ለሁሉም የከንፈር ዓይነቶች እና የፊት ከለሮች በተለያዩ ቀለማት የቀረበ የከንፈር ክሬም ነው።
Arif Shop is an e-commerce brand in Ethiopia focused on quality and original products with unmatched shopping experience. We have designed our platform to help you confidently make purchases, whether this is your first time or hundredth time buying online. We are located on the Athletic Federation Building in Addis Ababa, Ethiopia.